በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች በፈፀሙት ጥቃት የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ

ፋና አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.)  በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰዎችን ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሸከርካሪ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ። የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው፤ ማንነታቸው ያልተወቀ ሰዎች በተሽከርካሪው ላይ ጥቃቱን

The post በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች በፈፀሙት ጥቃት የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ appeared first on 6KILO.com.