By Abel Ephrem ‹‹በጎ ፈቃደኞች የተባሉት በግዳጅ የተሰባሰቡ ናቸው››የጤና ባለሞያ በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስት 200 የሚደርሱ በጎ ፈቃደኞችን በኢቦላ ወደተጠቁት የምዕራብ አፍሪካ አገራት ለመላክ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ፋና መዘገቡ አይዘነጋም፡፡ የጤና ባለሞያዎቹ በተለያዩ የመንግስት ጤና ጣብያዎች መስራት ከጀመረ አንድ ዓመት ያልሞላቸው መሆናቸውን የጠቆመው ምንጭ በአዳማ ለአስር ቀናት ያህል ስልጠና ከወሰዱ በኋላ በግዳጅ መልክ ላይቤሪያ እንደሚሄዱ የተነገራቸው መሆኑን ገልጧል፡፡
The post “በጎ ፈቃደኞች የተባሉት በግዳጅ የተሰባሰቡ ናቸው…ስለዚህ ስራው ይቅርብኝ እንጂ ምዕራብ አፍሪካ አልሄድም” appeared first on 6KILO.com.