Fanabc አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፖርቲ ዛሬ በአዳማና ደብረ ማርቆስ ከተሞች የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ። የፖርቲው አባላትና ደጋፊዎች በአዳማ ከተማ በዋና ዋና የአስፋልት መንገዶች በመዘዋወር ተቃውሟቸውን አሰምተዋል፡፡ ሰልፈኞቹ በልማት ሰበብ የዜጐች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እንዲታፈኑ አንፈቅድም፣ መብራት ውሃና ትራንስፖርት ማግኘት የህዝብ መብት ነው፣ ገዢው ፖርቲ ለሰላምና ለእርቅ ዝግጁ ይሁን፣ የኑሮ
The post አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፖርቲ በአዳማና ደብረ ማርቆስ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ appeared first on 6KILO.com.