ከሐይማኖታዊ ይዘቱ ይልቅ ፖለቲካ ለሚሸተው የቤተ ክህነቱ ስብሰባ የትውልዱ ፖለቲካዊ ምላሽም ያስፈልገዋል።

ጉዳያችን የሰሞኑ በቤተክህነት በአቡነ ማትያስ ሰብሳቢነት የተደረገው ጉባኤ እና በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የተሰነዘረው የፈጠራ ክስ፣በመቀጠልም በኢቲቪ ዜና ላይ የተላለፈው ስብሰባውን አስታኮ ”ምዕመናን ነቅታችሁ ጠብቁ” መሰል ዜና ሁሉ አንድ ነገር ያሳያል – በቤተ ክርስቲያን ላይ አንድ የአደጋ ደወል ከቅርበት እየተሰማ መሆኑን። ስብሰባው ላይ ወቀሳ የሰነዘሩት እና የፈጠራ ክሶችን በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ያወረዱቱ  ባብዛኛው የሚጠቅሱት የመፅሐፍ ቅዱስ

The post ከሐይማኖታዊ ይዘቱ ይልቅ ፖለቲካ ለሚሸተው የቤተ ክህነቱ ስብሰባ የትውልዱ ፖለቲካዊ ምላሽም ያስፈልገዋል። appeared first on 6KILO.com.