የአፍሪካ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የታሰሩ ሙስሊሞችን ክስ ተቀበለ

20 April 2014  addisadmassnews.com ጋምቢያ የሚገኘው የአፍሪካ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በሽብር ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙ “የሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላት ያቀረቡትን የክስ አቤቱታ እንደተቀበለ ምንጮች ገለፁ፡፡ የኮሚቴው አባላት የክስ አቤቱታውን ያቀረቡት ከወራት በፊት ሲሆን በእነ አቡበከር አህመድ መዝገብ በሽብር የተከሰሱት

The post የአፍሪካ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የታሰሩ ሙስሊሞችን ክስ ተቀበለ appeared first on 6KILO.com.