Gondaronline.com

ቢያዩኝ እስቅ፣ ካላዩኝ እሰርቅ-ወያኔ

ራስ ዳሽን (ራስ ደጀን) በትግራይ ክልል ውስጥ እንደሚገኝ የሚያሳየው የ6ኛ ክፍሉ የእንግሊዘኛ መጥሃፍ በስህተት የታተመ መሆኑን ፥ የክልሎችን ካርታ የሚያሳየው የ 10 ክፍል የስነ ዜጋ መጥሃፍ መጥሃፍም እንዲሁ ስህተት እንዳለበት ትምህርት ሚንስቴር አምኖ ይቅርታ ጠየቀ ይላል ዜናው ።

Embed: Start at:
 
ቢያዩኝ እስቅ፣ ካላዩኝ እሰርቅ - ወያኔ
Exit mobile version